Gebeya / PythonInAmharic

በዚህ ኮርስ መሰረታዊ የፓይተን ፕሮግራሚንግ ትምህርት ይቀርባል ። ኮርሱ ታሳቢ አድርጎ የተዘጋጀው ከዚህ በፊት ምንም አይነት ወይም ውስን የፕሮግራሚንግ ልምድ ላላቸው ተማሪዎች ነው ። ማንኛውም ፕሮግራሚንግ የመማር ፍላጎት ያለው ሰው ሊጠቀምበት ይችላል። መሰረታዊ የሚባሉትን የፕሮግራሚንግ ጽንሰ ሃሳቦች የሚሸፍን ሲሆን በያንዳንዱ ቪዲዮ ውስጥ አንድ አርእስት ወይም ጽንሰ ሃሳብ ብቻ ለማቅረብ የተቻለንን እናረጋለን።

Geek Repo:Geek Repo

Github PK Tool:Github PK Tool

Gebeya/PythonInAmharic Issues

No issues in this repository yet.